| id
				 stringlengths 13 25 | language
				 stringclasses 143
				values | audio
				 audioduration (s) 0.64 20 | text
				 stringlengths 6 400 | 
|---|---|---|---|
| 
	ALFFA_amh_000097 | 
	amh | 
	[amh] በጣም ስለሚ ወደው የ መኮንን ወንድም መኮንን ን መኳ ነው የሚለው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000098 | 
	amh | 
	[amh] በ ሀገር ውስጥ የ ኢህአዴግ መንግስት ትኩረት የ ነፈጋቸው እኒህ ን የ ጉጂ ና የ ጌዲኦ ተፈናቃዮች ን ለ መርዳት በ ጀርመን የሚኖሩ ኢትዮፕያ ውያን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ መሆናቸው ታውቋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000099 | 
	amh | 
	[amh] በዚህ የ ለውጥ እንቅስቃሴ ችግራችን ን በ ማየት ራሳችን ን በ ማጥራት ሂደት ውስጥ እንገ ኛለን
 | |
| 
	ALFFA_amh_000100 | 
	amh | 
	[amh] ሁለት መቶ ሀምሳ አምስት ኢትዮጵያውያ ን እነ ኬ ቨን ኮ ስት ነር በሚ ተው ኑበት ሲኒማ ላይ ለ መስራት ወደ ና ም ቢያ ሊ ሄዱ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000101 | 
	amh | 
	[amh] ሻእቢያ ኢትዮጵያ ን መውረሩ ን የማያውቅ መንግስት የ ለ ም
 | |
| 
	ALFFA_amh_000102 | 
	amh | 
	[amh] እነዚህ ም እምነት ና መስዋእትነት ናቸው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000103 | 
	amh | 
	[amh] እስካሁን አማጺያኑ ጐማ ሉካ ሽ ዩቬራ ሙ አንዳ ና ና ባ ና ና የተባሉ ቁልፍ ቦታዎች ን ሲ ይዙ የ ግስጋሴ ያቸው አቅጣጫ ም አሁን ወደ ዋ ና ከተማዋ መሆኑ ታውቋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000104 | 
	amh | 
	[amh] በ ቀዳዳ የሚገባ ንጹህ አየር ታገኛ ለችና
 | |
| 
	ALFFA_amh_000105 | 
	amh | 
	[amh] ይኸው ም ከ ሱዳን የ ሚገኘው ነዳጅ አገሪቱ በ አለም ገበያ ስት ገዛ በ አመት ታወጣ የነበረው ን የ ሰባት ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚ ቀንስ ላት ስራ አስኪያጁ ገልጸዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000106 | 
	amh | 
	[amh] ከዛሬ ጀምሮ ስማቸው አይጠራ ም
 | |
| 
	ALFFA_amh_000107 | 
	amh | 
	[amh] ይሁን እንጂ የ ኢትዮፕያ ውያን ልጃገረዶች ሽያጭ እንደ ቀጠለ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000108 | 
	amh | 
	[amh] ትእግስት ሲ ያሳያቸው እንደ ሞኝነት አድርገው ይቆ ጥራሉ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000109 | 
	amh | 
	[amh] ሌላው ቦታፎጐ ግሬሚዮ ን ያ ስተናገደ በት ጨዋታ ነበር
 | |
| 
	ALFFA_amh_000110 | 
	amh | 
	[amh] የ ቡርዣ ዴሞክራሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢደርስ ም ወደ ህዝባዊ ዴሞክራሲ ሊ ለወጥ አይችልም
 | |
| 
	ALFFA_amh_000111 | 
	amh | 
	[amh] ደቡብ ወሎ ውስጥ ሶስት ሰዎች በትን ሽ ምክንያት ራሳቸው ን አጠፉ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000112 | 
	amh | 
	[amh] ለ መሆኑ የ ቁንጅና መለኪያ ምንድነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000113 | 
	amh | 
	[amh] ስለዚህ ለምን ገድ በ ን እን ያዘው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000114 | 
	amh | 
	[amh] ተድላ በልጅነ ቱ ቆረ በ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000115 | 
	amh | 
	[amh] አምቦ ላይ ሙገር ትራንስ ን ሶስት ለ አንድ አሸን ፏል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000116 | 
	amh | 
	[amh] ኢትዮጵያዊ ቷ ወጣት የ አስር አመት እስራት ና አምስት ሺህ ግርፋት ተፈረደ ባት
 | |
| 
	ALFFA_amh_000117 | 
	amh | 
	[amh] ማጋነን ባይሆን ብን ለ ፕሮፌሰሩ የተሰጠ ውን አክብሮት ሳስበው የ አሜሪካ ጀግኖች የሚ ቀበሩ በት የቨርጂኒያው አር ሊ ንግተን ናሽናል ሴሜ ተሪ ቢ ጠየቅ ላቸው አሜሪካኖቹ አይናቸው ንም አያ ሹም ለማ ለት ይቻላል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000118 | 
	amh | 
	[amh] ግለሰቧ ን ለምን ወደ ኢትዮጵያ አት ልኳ ትም ለ ሚለው ጥያቄ የ ኢትዮጵያ መንግስት እራሱ ሊገ ላት ይችላል የሚ ል ቅሬታ አቅርበ ዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000119 | 
	amh | 
	[amh] የሚቀርቡ ላቸው ትችቶች በ ፍጥነት ወደፊት እንዲ ራመዱ አላደረ ጓቸው ም
 | |
| 
	ALFFA_amh_000120 | 
	amh | 
	[amh] የ ኢትዮጵያ ምእመናን በ አሁኑ ሰአት እያለቀ ሱ ናቸው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000121 | 
	amh | 
	[amh] ተግባራቸው ግን በስፋት እየ ተደገመ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000122 | 
	amh | 
	[amh] ሁለቱ ወገኖች ያቀረ ቧቸው ን ቅድመ ሁኔታዎች እና የ ትናንትና ውን ውይይት ውጤት ለ ህትመት እስካ ስገባ ን በት ጊዜ ድረስ ማወቅ አልተቻለ ም
 | |
| 
	ALFFA_amh_000123 | 
	amh | 
	[amh] ፖሊስ ባደረገ ው ልዩ ጥረት አፋ ኟን በ ቁጥጥር ስር አድርጓል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000124 | 
	amh | 
	[amh] አንዳንዴ ም ሲያ ቃዣ ቸው የ ጐሰኛ ኢትዮጵያ ን ፈጥረ ናል ህዝቦች ፈንጥዘው በ ኢትዮጵያዊ ነታቸው ኮር ተው ተቀብለው ናል ለማ ለት ይዳዳ ቸዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000125 | 
	amh | 
	[amh] ህወሀት በ ተሰዉት ወይ ስ በ ዲሞክራሲያዊ ው ተሞክሮ ው ነው የሚ ኮራ ው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000126 | 
	amh | 
	[amh] በ ሀያ አራተኛው ቀን ባለፈው ማክሰኞ እ ለት በ ገዛ ፍቃዳቸው ስልጣናቸው ን ለ ቀዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000127 | 
	amh | 
	[amh] ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የ አማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የ ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተ ገልጿ ል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000128 | 
	amh | 
	[amh] በ ኦሎምፒክ ታሪክ ሁለት ሜዳሊያ በ ማግኘት ብቸኛ ዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት የ ሆነችው ጌጤ ዋሚ የ ማእረግ እድገት ይጠብቃ ታል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000129 | 
	amh | 
	[amh] አሰላ ላይ በ ሜዳው እንግዳ ውን ቡድን ኢትዮጵያ ቡና ን ያስተናገ ደው ሙገር ሲሚንቶ በ ቡና አራት ለ አንድ በሆነ ሰፊ ውጤት ተሸን ፏል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000130 | 
	amh | 
	[amh] ውድ እንዲሆን ማለት ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000131 | 
	amh | 
	[amh] ኢንሴ ን ቲቩ ም እንደ ዚያው ከፍተኛ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000132 | 
	amh | 
	[amh] ሊብሮ እንዳ ባባ ልህ ተጨዋች ማምጣት ያለበት ቴክኒክ ኮሚቴው ወይም አሰልጣኙ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000133 | 
	amh | 
	[amh] ማንኛው ንም ክለብ እንዳላ ሰለጥን ተ ነገረኝ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000134 | 
	amh | 
	[amh] እኛ ኢትዮጵያውያ ን አንዱ ሌላውን እየ ገደለ ና ወደ እስር ቤት እየ ወረወረ አንዱ አካባቢው ሌላውን እያስ ገበረ በ ኖረ በት ህብረተሰብ ውስጥ እንገ ኛለን
 | |
| 
	ALFFA_amh_000135 | 
	amh | 
	[amh] አንድ ትንሽ ፍር ጌት ፈጣን አጥቂ ጀልባ ሌሎች ትናንሽ መርከቦች ጀልባ ዎች አለ ው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000136 | 
	amh | 
	[amh] የ ማንቸስተር ወጣት ተጫዋቾቻችን አምራች ነት ማ ንም ያወቀ ው ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000137 | 
	amh | 
	[amh] ወንዱ ኢትዮጵያዊ መንግስት ዲሞክራሲ ን እንደሚ ያራምድ ተማሪዎች ም ጥያቄዎች ፍትሀዊ መሆናቸው ን ነገረን
 | |
| 
	ALFFA_amh_000138 | 
	amh | 
	[amh] በርካታ ኤርትራዊያን ወደ ሱዳን ና ኢትዮጵያ እየተ ሰደዱ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000139 | 
	amh | 
	[amh] የ ኢትዮጵያ መንግስት ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት በትላንትናው እ ለት ለ ሶስት ብርጋዴየር ጄኔራሎች ና ለ አምስት ኮሎኔሎች የ ማእረግ እድገት መስጠቱ ታውቋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000140 | 
	amh | 
	[amh] የ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቁልቁል እየሮጠ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000141 | 
	amh | 
	[amh] ለዚህ ዋናው ምክንያት የመንግስት ፖሊሲ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000142 | 
	amh | 
	[amh] ዲማ እና ሌንጮ የ ኦነግ አቋም ነቀፉ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000143 | 
	amh | 
	[amh] ለ አገራችን ተስማሚ ናቸው የሚ ባሉት የ ማዳበሪያ አይ ነቶች ዩሪያ ና ዳፕ መሆናቸው ይታወ ቃል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000144 | 
	amh | 
	[amh] ነቄ ለ ነቄ ማን ደባል ቄ ነው ያሉ ብለው አፋቸው ን አስ ያዟቸው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000145 | 
	amh | 
	[amh] ዶክተር ነጋሶ ማን እንደሆኑ ይግለጹ ሉን ተብሎ ለ ቀረበላቸው ጥያቄ ነጋሶ የኦሮሞ ባህላዊ ሀይማኖት የ ፕሮቴስታንት እምነት ተጽእኖ ዎች ያሳደሩ በት ሰው ነው በ ማለት መልሰዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000146 | 
	amh | 
	[amh] ኬንያ ኢትዮጵያውያኑ ን መማረ ኳን ገለጸች
 | |
| 
	ALFFA_amh_000147 | 
	amh | 
	[amh] የ አዲስ አበባ ሻምፒዮና በ ዛሬው እ ለት ቀጥሎ ይ ው ላል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000148 | 
	amh | 
	[amh] አዲሱ ፓርላማ በት ላት ና ው እ ለት ውሎ ው ጠቅለይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ን በ ድጋሚ ለ ጠቅለይ ሚንስትር ነት መርጧል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000149 | 
	amh | 
	[amh] እነሆ ከ አስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲ ን ያቺ ን ወጣት እዚያ ው የ ተዋወቁ በት ዋሽንግተን ውስጥ በ ደመቀ ሰርግ አገ ቧት
 | |
| 
	ALFFA_amh_000150 | 
	amh | 
	[amh] ዛሬ ወደ ቤንሻንጉል ሳይ ወስዱት እንደማይ ቀር ም ተገምቷል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000151 | 
	amh | 
	[amh] በ ሶስተኛ ደረጃ ተቃዋሚ ድርጅቶች በ አዎንታዊ ተቃውሟቸው ለ ኢትዮጵያ ገንቢ ሚና እንዲ ኖራቸው እንፈልጋለን
 | |
| 
	ALFFA_amh_000152 | 
	amh | 
	[amh] አባ ጳውሎስ በ አስቸኳይ ከ ስልጣናቸው እንዲ ወርዱ በ ሊቃውንት በኩል ተጠየቀ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000153 | 
	amh | 
	[amh] የ ኢትዮጵያ መንግስት በ ቁጥጥር ስር ውለው የ ተባረሩት ሰዎች በ ሙሉ ኤርትራዊ ናቸው ይላል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000154 | 
	amh | 
	[amh] በ ሶማሊያ ሀያ አምስት ኢትዮጵያውያ ን ታሰሩ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000155 | 
	amh | 
	[amh] እኛ ም ንም ረዳት የ ለ ንም ብለው እያ ማረሩ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000156 | 
	amh | 
	[amh] በ ኢትዮጵያ ን እንዳ የ ነው ኤርትራውያኑ አስተባባሪ ዎቻቸው እዚያ ም ህግ ና ስነ ስርአት ን ጥሰው አካባቢው ን ህዝብ ሰላም አደፍ ርሰው ስለ ተገኙ በ ፖሊሶች ና በ ሄሊኮፕተሮች እስከ መበተን ደርሰዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000157 | 
	amh | 
	[amh] ከዚህ ግንኙነት ም የተነሳ ዛሬ ም በ ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊያ ን ላይ ደባ እየ ተፈጸመ ነው ይላሉ ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን
 | |
| 
	ALFFA_amh_000158 | 
	amh | 
	[amh] ሰውዬው ሚስቱ ን በጣም እንደሚ ወዳት በ ለ ሆሳ ስ ነገራት
 | |
| 
	ALFFA_amh_000159 | 
	amh | 
	[amh] ስብሰባዎች ም ላይ ስለ ድመቶች የተለያዩ ሪፖርተሮች ን ለ ዚያድ ባሪ በ ጆሮው እየ ነገረ ያስ ቀዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000160 | 
	amh | 
	[amh] በ ጴጥሮስ ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን መስቀል ተሰረቀ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000161 | 
	amh | 
	[amh] ኢትዮጵያ በ አሚ ላይ የ ወሰደችው እርምጃ ተቃውሞ ገጥሞ ታል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000162 | 
	amh | 
	[amh] እና ም ጥያቄ ው ፕሬዘዳንቱ ተነሱ በት የተባሉት ነጥቦች ትክክል አይደሉም ብሎ ስለሚያ ም ን እንደ ገና ይታዩ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000163 | 
	amh | 
	[amh] በ እርግጥ በ አዲስ አበባ በሚገኙ ክለቦች መስዋእትነት የ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ማደግ ከ ቻለ በጣም ደስተኞች ነን
 | |
| 
	ALFFA_amh_000164 | 
	amh | 
	[amh] ኢህአዴግ ጥያቄ ያቀረበ ባቸው ማስፈራሪያ ና ጫና ከ ተደረገባቸው በኋላ ከ ኢህአዴግ ኤምባሲ ፓስፖርት እንዲ ጠይቁ ተነ ግሯቸው ተ ለ ቀዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000165 | 
	amh | 
	[amh] የገቢ እቃዎች ን ለ መሸመት ያለው የውጭ ምንዛሪ ተመናም ኗል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000166 | 
	amh | 
	[amh] ውድድሩ ትናንት ማታ ተጠና ቋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000167 | 
	amh | 
	[amh] ወደ ከተማዋ የ ገቡት ን ወታደሮች በ ብዙ ሺዎች የሚ ቆጠሩ የ ከተማዋ ነዋሪዎች የተ ቀበሏቸው ሲሆን ልጆቻቸው ን በ ህይወት ያገኙ እናቶች በ እልልታ ና ሆታ ደስታቸው ን ገልጸዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000168 | 
	amh | 
	[amh] ማሸነፍ ንና መሸነፍ ጠንቅ ቄ አውቀ ዋለሁ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000169 | 
	amh | 
	[amh] የ አንዳንድ ሰው የ አእምሮ ፍጥነት ና ስል ነት ለ ጥፋት እንጂ ለ ልማት እንደማይ ጠቅም እኛ ኢትዮጵያውያ ን ሀዲያ አፋር አኝዋክ ክስታኔ ሆነ ናል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000170 | 
	amh | 
	[amh] እንደ ሌሎች ክለቦች የ ክለባችሁ ቴክኒክ ኮሚቴ ይ ረዳው ነበር ን ለ መሆኑ ቴክኒክ ኮሚቴ ስ አለ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000171 | 
	amh | 
	[amh] ብዙዎች ሴቶች ህጻናት ና ሽማግሌዎች ናቸው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000172 | 
	amh | 
	[amh] የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያ ው ድርጅት ኦህዲ በ ተለያዩ ምክንያቶች ለ ሶስት የ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ማስጠንቀቂያ በ መስጠት ሽግሽግ አደረገ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000173 | 
	amh | 
	[amh] ኢትዮጵያ ም ሰራዊቷ በ ኤርትራ እንደሚ ገኝ አል ካደ ችም
 | |
| 
	ALFFA_amh_000174 | 
	amh | 
	[amh] ከ ሶስቱ አገሮች የኤ ሲያ ነብር የ ተባለችው ን ደቡብ ኮሪያ ን ብቻ እንመልከት
 | |
| 
	ALFFA_amh_000175 | 
	amh | 
	[amh] ጆሮአቸው ን በ ትክክለኛ ቦታ ያደረጉ ያዳምጡ ታል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000176 | 
	amh | 
	[amh] የ ኢትዮጵያ እስረኞች ጉዳይ ኮሚቴ ሱዳን ን ተማጸነ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000177 | 
	amh | 
	[amh] ይህን ጉዳይ አስመልክቶ በተ ገመገሙ በት ወቅት ከ ሰራተኞቹ ጥያቄ ቀርቦ ላቸው ሲ መልሱ ገንዘቡ እንዲ ሰጠኝ እኔ ጥያቄ አላ ቀረብኩ ም ብለዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000178 | 
	amh | 
	[amh] የ ጅቡቲ መንግስት ኤርትራውያን ን ከ ሀገሩ እ ያባረረ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000179 | 
	amh | 
	[amh] ከውጭ የ መጡ ስልሳ ኢትዮጵያውያ ን መለስ ን ሊያናግሩ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000180 | 
	amh | 
	[amh] የሚ ያሸንፍ ያሸንፍ የሚለው ን ጽንሰ ሀሳብ በ ተጨባጭ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚ ገባም አስገንዝ በዋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000181 | 
	amh | 
	[amh] ሌላኛው በ ሀያ ሚሊዬን ብር በ ኬኒ የ ተሸ መተው የ ግሪክ ተከላካይ ኒ ኮስ ዳ ቤዛ ስ ም እንዲ ሁ ጉሌት ይ ሸጥ ብሎ የሚገዛ እየ ፈለገ ነው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000182 | 
	amh | 
	[amh] ምናልባት ከ ኢትዮጵያ ሄዶ ይሆናል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000183 | 
	amh | 
	[amh] ስንቅ ና ተለዋጭ ልብስ ማስገባት ም እንደሚ ቻል ታውቋል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000184 | 
	amh | 
	[amh] ደጋፊ ዎቻችን ን ለ ማሳጣት የተደረገ መሆኑን እናውቃለን
 | |
| 
	ALFFA_amh_000185 | 
	amh | 
	[amh] ሴቲቱ ሳዳም ሁሴን ሳዳም ሁሴን እያ ላችሁ ታስ ጨንቁ ና ላችሁ አሉ
 | |
| 
	ALFFA_amh_000186 | 
	amh | 
	[amh] በ አስተያየቱ ትስማማ ለህ ተብሎ ሲ ጠየቅ አሰልጣኝ ሀጐስ ይህ አይነት አጋጣሚ በ መላው አለም ላይ ሲ ከሰት ተስተ ው ሏል በ ማለት መልሷ ል
 | |
| 
	ALFFA_amh_000187 | 
	amh | 
	[amh] በ ሁለተኛው ስንዘራዋ የ እናትየው ን ጉንጭ ቀደደ ችው
 | |
| 
	ALFFA_amh_000188 | 
	amh | 
	[amh] ከ ኢትዮጵያ ወገን ሰባ ሺህ ወታደሮች ን ገድለ ናል በ ማለት ቅጥፈት የተሞላ በት ማብራሪያ ሰጥተዋል
 | |
| 
	ALFFA_swa_000175 | 
	swa | 
	[swa] TUTAKAPO KUWA NA MJADALA MWINGINE KAMA HUU LABDA MWENZANGU UNAONA NAKUMALIZIA
 | |
| 
	ALFFA_swa_000176 | 
	swa | 
	[swa] ZIKO ZINAINGIA KWENYE MACHAFUKO NURDIN NI HAYO TU JIONI YA LEO
 | |
| 
	ALFFA_swa_000177 | 
	swa | 
	[swa] ANADAI KUWA MADAI YA OCAMPO KUWA AMEFANYA UCHUNGUZI NI YA UONGO
 | |
| 
	ALFFA_swa_000178 | 
	swa | 
	[swa] ALIFUNGULIWA MASHTAKA MWAKA ELFU MBILI NA SITA
 | |
| 
	ALFFA_swa_000179 | 
	swa | 
	[swa] HIZI NI MATERIALS AMBAZO ZINATENGENEZWA KWENYE VIWANDA
 | |
| 
	ALFFA_swa_000180 | 
	swa | 
	[swa] AKIAMINI NDIO YAMEKUWA YAKICHANGIA KIONGOZI ANAYETAWALA KIMABAVU LAUREN BADGBO
 | |
| 
	ALFFA_swa_000181 | 
	swa | 
	[swa] LA UTUNZAJI WA MAZINGIRA
 | |
| 
	ALFFA_swa_000182 | 
	swa | 
	[swa] NCHI ZA PAKISTAN NA AFGHANISTAN
 | 
			Subsets and Splits
				
	
				
			
				
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.
